Main

Wendi Mak / ወንዲ ማክ - Lela / ሌላ - Ethiopian Music 2023(Official Video)

Wendi Mak / ወንዲ ማክ - Lela / ሌላ - Ethiopian Music 2023(Official Video) Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited By Wendi Mak. Copyright ©2023: Wendi Mak . #Lela #wendimak #ethiopianmusic #ሌላ __________________________________________ ኦ....... ልቤ ቢጨነቅ ስላንቺ ቢያንስብሽ እንጂ ቢዋዛ ለኔ ከሆንሽው አይበዛ ያኑርሽ እንጂ እልፍ አርጎ ዘመን ጨምሮ እንደገና በሰላም ፍቅር በጤና(×2) 🎶🎶🎶🎶 ከህይወቴ ከፍዬ ባቆይልሽ ከዘመኔ ኑሮዬን ባኖርልሽ ቢያንስሽ እንጂ ይሄ ላንቺ ለኔ ነው የኖርሽው ሁሌም ሳትሰለቺ አፅንተሽኝ ፍቅርሽ ፍቅሬን አብዝቶ ሁለመናሽ ሁለመናዬን ገዝቶ ተሰራጭተሽ ባካላቴ ቢናገር አይጠግብሽ ሁሌም አንደበቴ ከፍቅርሽ ጥላ አርፌ ካንቺ ብጠጋ ለኔ እዚህ ጋር ለመኖር ከፍለሻል ዋጋ ምንም ፈተና ቢኖር ልሆን ከለላ ቃሌን ይኸው ሰጠሁሽ ላላስብ ሌላ አይታየኝም ሌላ ሌላ ሰው ሌላ ሌላ ከፍቅርሽ ውጪ ሌላ ካንቺ በኋላ ሌላ(×2) ሰው የለኝ ሌላ(×8) 🎶🎶🎶🎶 ልቤ ቢጨነቅ ስላንቺ ቢያንስብሽ እንጂ ቢዋዛ ለኔ ከሆንሽው አይበዛ ያኑርሽ እንጂ እልፍ አርጎ ዘመን ጨምሮ እንደገና በሰላም ፍቅር በጤና(×2) 🎶🎶🎶🎶 የመወደድ የማፍቀር ለዛ ቅኔ ሰምና ወርቅ አየሁኝ በዘመኔ ያስቀድመኝ እኔን ካንቺ ለኔ ነው የኖርሽው ሁሌም ሳትሰለቺ ስመላለስ ቀን መሽቶ ቢነጋብኝ የሃሳብ ባህር ሙሉ አካሌን ቢውጠኝ የበረሀ  ውሃ ጥሜ ፍቅርሽ እያራሰኝ መሄድ ቻልኩ ቆሜ ከፍቅርሽ  ጥላ አርፌ ካንቺ ብጠጋ ለኔ እዚህ ጋር ለመኖር ከፍለሻል ዋጋ ምንም ፈተና ቢኖር ልሆን ከለላ ቃሌን ይኸው ሰጠሁሽ ላላስብ ሌላ አይታየኝም ሌላ ሌላ ሰው ሌላ ሌላ ከፍቅርሽ ውጪ ሌላ ካንቺ በኋላ ሌላ(×2) ሰው የለኝ ሌላ(×8) 🎶🎶🎶🎶 ግጥም:-                 ወንዲ ማክ (ወንድወሰን መኮንን) ዜማ:-                               እዩኤል መሀሪ __________________________________________

Wendi Mak

10 months ago

ኦ....... ልቤ ቢጨነቅ ስላንቺ ቢያንስብሽ እንጂ ቢዋዛ ለኔ ከሆንሽው አይበዛ ያኑርሽ እንጂ እልፍ አርጎ ዘመን ጨምሮ እንደገና በሰላም ፍቅር በጤና ልቤ ቢጨነቅ ስላንቺ ቢያንስብሽ እንጂ ቢዋዛ ለኔ ከሆንሽው አይበዛ ያኑርሽ እንጂ እልፍ አርጎ ዘመን ጨምሮ እንደገና በሰላም ፍቅር በጤና 🎶🎶🎶🎶 ከህይወቴ ከፍዬ ባቆይልሽ ከዘመኔ ኑሮዬን ባኖርልሽ ቢያንስሽ እንጂ ይሄ ላንቺ ለኔ ነው የኖርሽው ሁሌም ሳትሰለቺ አፅንተሽኝ ፍቅርሽ ፍቅሬን አብዝቶ ሁለመናሽ ሁለመናዬን ገዝቶ ተሰራጭተሽ ባካላቴ ቢናገር አይጠግብሽ ሁሌም አንደበቴ ከፍቅርሽ ጥላ አርፌ ካንቺ ብጠጋ ለኔ እዚህ ጋር ለመኖር ከፍለሻል ዋጋ ምንም ፈተና ቢኖር ልሆን ከለላ ቃሌን ይኸው ሰጠሁሽ ላላስብ ሌላ አይታየኝም ሌላ ሌላ ሰው ሌላ ሌላ ከፍቅርሽ ውጪ ሌላ ካንቺ በኋላ ሌላ አይታየኝም ሌላ ሌላ ሰው ሌላ ሌላ ከፍቅርሽ ውጪ ሌላ ካ
ንቺ በኋላ ሌላ ሰው የለኝ ሌላ(×8) 🎶🎶🎶🎶 ልቤ ቢጨነቅ ስላንቺ ቢያንስብሽ እንጂ ቢዋዛ ለኔ ከሆንሽው አይበዛ ያኑርሽ እንጂ እልፍ አርጎ ዘመን ጨምሮ እንደገና በሰላም ፍቅር በጤና ልቤ ቢጨነቅ ስላንቺ ቢያንስብሽ እንጂ ቢዋዛ ለኔ ከሆንሽው አይበዛ ያኑርሽ እንጂ እልፍ አርጎ ዘመን ጨምሮ እንደገና በሰላም ፍቅር በጤና 🎶🎶🎶🎶 የመወደድ የማፍቀር ለዛ ቅኔ ሰምና ወርቅ አየሁኝ በዘመኔ ያስቀድመኝ እኔን ካንቺ ለኔ ነው የኖርሽው ሁሌም ሳትሰለቺ ስመላለስ ቀን መሽቶ ቢነጋብኝ የሃሳብ ባህር ሙሉ አካሌን ቢውጠኝ የበረሀ ውሃ ጥሜ ፍቅርሽ እያራሰኝ መሄድ ቻልኩ ቆሜ ከፍቅርሽ ጥላ አርፌ ካንቺ ብጠጋ ለኔ እዚህ ጋር ለመኖር ከፍለሻል ዋጋ ምንም ፈተና ቢኖር ልሆን ከለላ ቃሌን ይኸው ሰጠሁሽ ላላስብ ሌላ አይታየኝም ሌላ ሌላ ሰው ሌላ ሌላ ከፍቅርሽ ውጪ ሌላ ካንቺ በኋላ ሌላ አይታየኝ
ም ሌላ ሌላ ሰው ሌላ ሌላ ከፍቅርሽ ውጪ ሌላ ካንቺ በኋላ ሌላ ሰው የለኝ ሌላ(×8)

Comments

@chagnimediaoffical

Amazing love song! ምርጥ ግጥም ከዜማ ጋር ተዋህዶ ቀረበ በቃ አንተ እኮ ሮማንቲክ ዘፋኝነትህ እና የፍቀር አገላለፅህ ከሃገር ስሜትህ ጋር አንደኛ ነህ!

@habesha_tik.

በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው። I like it.

@EM-gq9ix

Wendi is very taleted with golden voice ❤

@WarqinaTola-ue9vp

I love you these music

@FaikawAbioyt-ie2ly

ወድሜ ምርጥ ስራነዉ በርታ ምርጥ ድምፅ

@yneme8584

😢😢😢 ufffff ❤

@alexfel2009

በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንወድኃለን

@johannaboulle8839

Wonderful song :) Continue Wendi Mak

@Eyoba29

እናመሰግናለን ብሮ🎉🎉🎉

@SerkiNg

ይሄን ዘፈን ከ 5 ዓመት በፊት ባለቤቴ ጋብዞኝ በጣም ነው የወደድኩት ❤ድጋሚ ስለሰራኸው ደስ ብሎኛል😍

@connectmobile258

Wow beautiful ❤️❤️❤️

@YisehakYsucr7-kr4ly

የኔ ጀግና ምችት ይበልክ አቦ

@antewifireden2134

ከዚህ ታላቅ የሙዚቃ ስራ ጀርባ ወንድዬ እንዳለ ሆኖ የኪሩን ስራ መዘንጋት የለብንም ።❤😀🙏

@josijosi1648

Wedi maki tileyale

@hanatesfayetesfaye1476

ተናፋቂ ድምፅ የለው ሙዚቀኛ ነህ እኮ ወንዲ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

@ftyuftyu8561

ይህ ሙዚቃ እናቶችን ይገልጻል ❤ እናቴ አንቼ እስካልሽ መቼም ቢሆን አልከፋም❤ግን ስደት ለያየን😢

@surafelgetu9897

ወንዴ በጣም ግሩም ነው በርታ

@absalattube8392

ተናፍቀህ ነበር ❤

@alsuwaidiking5998

Arie new❤🎉