Main

አበባ ጎመን አሰራር /የፆም ምግብ/how to make cauliflower at home/easy cauliflower recipe/cauliflower

አበባ ጎመን አሰራር /የፆም ምግብ/how to make cauliflower at home/easy cauliflower recipe/cauliflower #ethio_new_generation_media #cauliflower #cauliflowerrecipe ግብዓቶች አበባ ጎመን 200ግ በርበሬ 1የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ 1/4 የሻይ ማንኪያ ጨው 1/2 የሻይ ማንኪያ ዝንጅብል 1/4 የሻይ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት 1የሻይ ማንኪያ ቀይ ሽንኩርት (60ግ) ዘይት 3 የሾርባ ማንኪያ ቲማቲም ድልህ 1/2የሾርባ ማንኪያ ቃርያ 1 2. አበባ ጎመን 200ግ ኮረሪማ 1/2 የሻይ ማንኪያ ጨው 1/2 የሻይ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት 1የሻይ ማንኪያ ቀይሽንኩርት 80ግ ዝንጅብል 1/4 የሻይ ማንኪያ በርበሬ 1የሻይ ማንኪያ ዘይት 2የሾርባ ማንኪያ ቲማቲም ድልህ 1/2 የሾርባ ማንኪያ ቃርያ 1 ውሃ 3የሾርባ ማንኪያ recipe 1 Cauliflower 200g Pepper 1tsp Black pepper 1/4 tsp Salt 1/2tsp Ginger 1/4tps Garlic 1tps Oil 3 tbsp tomato paste 1/2tbsp chili 1 Onion 60g Recipe 2 Cauliflower 200g Cardamon 1/2tsp Salt 1/2 tsp Oil 2 tbsp Tomato paste 1/2tbsp Ginger 1/4tsp Pepper 1tsp Onion 80g Garlik 1tsp chili 1 water 3tbsp

Ethio New Generation media

11 hours ago

የአበባ ጎመን አሰራር

Comments

@user-fm3fx4rr3z

ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ ቤተሰብ አድርጌሻለሁ ግን የሁለቱ ልዩነት አልገባኝም